የሠው ልጅ የሚኖረው የአስተሳሰቡን ያህል ነው።:

ህይወት ስትፈልግ እምትኖርበት ሳትፈልግ ዘግተሀው
የምትወጣ ቤት አይደለም ፈለክም አልፈለክም
ደከመህም በረታህም ወደድከውም ጠላሀውም
የመኖር ግዴታ ተጥሎብሀል።ይሄ ውሳኔ ገና
ሳትወለድ ተፈርዶብሀል እና
ስለዚህ እንዴት ልትኖረው በየትና በምን
መንግድ ላስኪደው ብለህ በጥልቀት
ስለራስህ ማሰብና የሂወት መንገድህን በሚገባ
የመስራት ሀላፊነት አለብህ

ፈጣሪ አንተን በራሱ አምሳል ሰርቶሀል እና
አንተ ደሞ ሂወትህን በሚመጥንህ
መንገድ የመስራት ሀላፊነት ተሰጥቶሀል።

የህይወት መንገድህ ከሰማይ እንዲወርድልህ
የምትጠብቀው መና ሳሆሄን አንተ እራስህን
በራስህ መንገድ የምትሰራው ስእል ነው።
Whatsapp +251919547259