12 months ago
በስምንተኛው ሺህ ፣
ሲመሽ ተወልጄ፣
ጅቡን ጋሼ እላለሁ ፣
ተኩላውን ወዳጄ።
ኃ/ኢየሱስ ፈይሳ