ባለስልጣኑ ተገደሉ።

በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ ዞን የሄበን አርሲ ወረዳ አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ በሪሶ ቡልዬ እስካሁን ድረስ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በየተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል።

አቶ በሪሶ ትላንት ምሽት 1:30 ነው በተተኮሰባቸው ጥይት ተመተው ህይወታቸው ያለፈው።

የሄበን ወረዳ ኮሚኒኬሽን ቢሮ አቶ በሪሶ ለህዝቡ፣ ሰላም እና እድገት ቀን እና ማታ ሲለፉ የነበሩ የህዝብ አገልጋይ የነበሩ መሆናቸውን አውስቶ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል።

image