2 months ago

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲሞቱ ከተደረገው 7,566 የላብራቶሪ ምርመራ 1,202 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 893 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 168,335 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከነዚህ መካከል 2,451 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 139,532 ሰዎች አገግመዋል።

በአሁን ሰዓት 427 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

image