ExpressAfrica
    • Advanced Search
  • Join
    • Login
    • Signup
ከበደ ሚካኤል Cover Image
User Image
Drag to reposition cover
ከበደ ሚካኤል Profile Picture
ከበደ ሚካኤል
  • My Wall
  • Groups
  • Following
  • Followers
  • Likes
  • Photos
  • Videos
ከበደ ሚካኤል profile picture
ከበደ ሚካኤል
11 days ago

#አይ_ገጣሚ_ሞኙ
:
:
የገጣሚው ግጥም ሀረጉ ስንኙ
ዘንድሮስ ያስብላል አይ ገጣሚ ሞኙ።
:
:
የዋህን እና ሞኝን ባንድ ላይ ሚያዋዛ
የዋህ የዋህ ሚሸት
ሞኝ ሞኝ የሚሸት
ዛሬስ ግጥም በዛ።
:
:
ተቀጥራ ምትቀር ሴት
ባትመጪም ቅጠሪኝ
ደግሞም የኔ ፍቅር
አትመጪም አውቃለው
ቢሆንም ሳልታክት እጠብቅሻለው።
እያለ ገጠመ እያለ ተቃኘ
አይ ገጣሚ ምስኪን እጅጉን ተሞኘ።
:
:
ማይመጣ ሰው መቅጠር
የሚቀር ሰው መቅጠር
እንደው ምን ይባላል ከሞኝነት በቀር።
:
:
ኮከብ ነው እንትንሽ
ፀሀይ ነው እንትንሽ
ያ እንትንሽ ደግሞ ጨረቃን ያስንቃል
ዘንድሮው ገጣሚው
መሬት እየኖረ
መሬትን እረስቶ ሰማይን ያደንቃል።
:
:
ለተሸከመችው እትብቱ ላለበት ግጥም ካልነቀሰ
ያጠገቡን ትቶ ውበትን ፍለጋ ሰማይ ከጠቀሰ
ሰማይ ካንዣበበ ሰማይ ካንጋጠጠ
ብልሀት ኮስሶ ሞኝነት በለጠ።
:
:
በየግጥሞቹ ቃል እያረቀቀ
በየስንኞቹ ሴት እያደነቀ
ውይ እንትኗ ሲያምር ውይ እንትኗ እያለ
ባንባቢ ምናብ ውስጥ ቁንጅና እየሳለ
ውይ እንትኗስ ይባስ ውይ እንትኗ ደግሞ
ሰውነቷን ሙሉ ባድናቆት ቃል ስሞ
ወረቀት ብዕሩን ብዙ ጊዜ አናድፏል
እራሱን የሚያደንቅ አንድ ግጥም እንኳን ለራሱ ሳይገጥም እየው ዛሬም አልፏል።
:
:
ገጣሚው በሞላ ከራስ በላይ ንፋስ መሆኑን ከረሳ
በስንኝ ቋጠሮ በየግጥሞቹ ሌላ ሰው ካወሳ
ከሞኝነት ውጪ ምን ይባላል እሳ።
:
:
ያለማንም ግፊያ ያለማንም ሽሚያ ሊያፈቅራት አስቦ
ዘንድሮ ገጣሚው ያለ የሌለውን ክፉ ቃል ሰብስቦ
የሚያፈቅራትን ልጅ በርግማን አጥቧትል
ቁንጅናዋን ነስቶ አስቀያሚ እንድትሆን ስለት አስገብቷል።
:
:
የሚያፈቅሯትን ሴት የሚወዷትን ሴት ክፉዋን መመኘት
ከዚህ የተሻለ አይገኝም ሞኝነት።
:
:
ዘንድሮ ...
እንዲ ነው ገጣሚው
እንዲ ነው ስንኙ
አይ ገጣሚ ምስኪን
አይ ገጣሚ ሞኙ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ

Like
Comment
Share
ከበደ ሚካኤል profile picture
ከበደ ሚካኤል
22 days ago

ለሷ ከሆነ አንድ ሰበዝ

ከሀሳቤ ማዶ
ንግስናሽን ሹሜ በአካል ብቀበልም፡
የአክሊሉን ምስል ካንቺ ጋር ብመስልም፡
በልቤ ግዛት ላይ ደስታ ሰብል ሁኖ፡
ውስጡን አሳምኖ፡
አንቺን አሳድሮ በፍቺው ተክኖ፡
ደስታሽን ስጠብቅ፡
ምላሽሽ ሆነብኝ ካንቺ ዘንድ የሚርቅ፡
ተስፋዬን ድር በላው ሸረሪት ጠላፊ፡
የፍቅር ማር አለ ከውስጥ እንድትጨልፊ፡
ብዬ ገልጫለሁ......፡
የኔ መንገድ መርቶሽ ወደ እኔ
እንድትመጪ ቁሜ እጠብቃለሁ፡
ከጥበቃዬ ጋር የተያዘው ተስፋ፡
ሙሉ እምነት ሰጦኛል ባንቺ እንዳልከፋ፡
አንቺ የፍጥረት ልክ የውስጤ አምሳል ጥግ፡
መሲህን ወክየ እጠብቅሻለሁ ካንቺ ጋራ ላርግ።

Like
Comment
Share
ከበደ ሚካኤል profile picture
ከበደ ሚካኤል
25 days ago

እንደግመል ሽንት. . .
____________________
ጓደኛዬ ነው ያስታወሰኝ፤ "የኛ ነገር እንደግመል ሽንት ወደኋላ ሆነ" ብሎ።
የግመል ሽንት ለምን ወደኋላ ይፈሳል? ቸንቸሎው ትንሽ ስለሆነ ነው አሉ።
ግመሎች ሰው ካልረዳቸው በቀር ወሲብ ማድረግ አይችሉም ሲባል ሰምቻለሁ
(አይናለም የጠራሽ የለም!)። ከየት እንደመጣ ግን እንጃ። ሰው የግመል ፒምፕ ለመሆን ፈልጎ የፈጠረው ሰበብ ካልሆነ በቀር ውሸት ነው። ምክንያቱም ናሽናል ጂኦግራፊክ ላይ የሞንጎልያ የዱር ግመሎች ብሎ አይቻለሁ። በዚያ ላይ ደግሞ ሰው ግመልን ከማላመዱ በፊት ማን እያገናኛቸው ተዋለዱና እዚያ ደረሱ? እና ውሸት ነው። ያንን የሚያህል እንስሳ ቸንቸሎው እንዴት ትንሽ ሆነ? አንድ ታሪክ አውቃለሁ ስለሱ፣ እውነት እንደሆን አላውቅም። ፈጣሪ እንስሳትን ሁሉ ፈጥሮ ካበቃ በኋላ ነው ከያሉበት እንዲመጡ አስጠርቶ ቸንቸሎ ያደላቸው አሉ። መጀመሪያ የመጣው አህያ ነበር። First come, first served ተባለና የድሀ እግር የሚያህል ቸንቸሎ ተሰጠው። ቀጥሎ ፈረስ መጣ፣ እሱም ግድንግድ ቸንቸሎ ተሰጠው። እያለ እያለ ሰው መጣ፣ እሱም እስከዛሬ ድረስ ደስተኛ ስላልሆነ እየደበቀ የሚኖርበትን ያህል የተሰጠውን ወስዶ ሄደ። መጨረሻ ላይ በረሀ ለበረሀ ሲዞር የነበረው ግመል መጣ። ፈጣሪ እንስሶቹ ሁሉ የደረሳቸው መስሎት ነበር። ግመልን ሲያይ ደነገጠ። ግመል ጉዱን አላወቀም፣ ድርሻዬን አለ። ፈጣሪም "አይይይ ግመል፣ ምነው ዘገየህ? ካለቀ መጣህ፣ ይቺው ነች የቀረችው!" ብሎ መዳፉ ላይ ትንሽዬ ቸንቸሎ አሳየው።
ግመል ቀወጠው! "አመዳሞቹ እነአህያ ያንን የሚያካክል ወስደው ለኔ ይቺን፣
እንዴ አልፈልግም!" አለ። ፈጣሪም ሊያግባባው ሞከረ፣ "በቃ በረሀ ትዞር የለ፣ የውሃ ጥም መቻያ ሰጥሀለሁ፣ በሱ አካክሰው" ምናምን አለው። ግመል ገገመ። ተናዶ "ትልቅ ቸንቸሎ ነው የምፈልገው፣ ሌላ አልፈልግም" አለና ተናዶ ዞሮ ሊሄድ ሲል ፈጣሪ ተቆጣ።
"ና አንተ!" ግመል አልሰማም አለ። ዞሮ መሄድ ጀመረ። ይሄኔ ፈጣሪ ተናዶ "እናትህን!" አለና ትንሿን ቸንቸሎ ወረወረበት። ቸንቸሎዋም ሄዳ ቂጡ ጋር ተጣበቀች! እናም ሲሸና ወደኋላ ሆነ . . .
ወደኋላ . . . እንደግመል ሽንት . . .

image
Like
Comment
Share
ከበደ ሚካኤል profile picture
ከበደ ሚካኤል
30 days ago

መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ

☞ ሠዉ
ምድር ስትፈጠር ለሠዉ ልጅ ተብላ
በመልካም ፌሬዎች አብቦ እንዲሞላ
ስለ እዉነት የሚኖር በነገሮች ሁላ
ትልቅ ሠዉ አክባሪ ከፊትም ከሆላ
ታማኝ ለእምነቱ አንዳይል ወደሆላ
ስግደትና ፆሙን ሁሉን በጠቅላላ
ህሊና እንዲኖረዉ አንዲያሥብ በመላ
ሥምተሠይሞለት-ሠዉ-የሚል መጠሪያ
ሆኖ ካልተገኘ የሠዉ ልጅ አማሣያ
ካለሠበ ለሠዉ ካለተሠማዉ ሀዘን
ከሚባላዉ ዳቦ ካለሠጠ ግማሹን
ካለዉልብሶች መሀል ባይሠጥ 1 ሁለተን
ከሚተኛዉ ፍራሽ ካላሥጠጋዉ ከጎን
ይሄ ሠዉ አይደለም ይለያል ከፍጡራን
ፈጣሪን ማአይፍራ የጣሠ ትዛዙን
ፍርድ ይጠብቀዋል ሲለቅ ምድሪቷን

Like
Comment
Share
ከበደ ሚካኤል profile picture
ከበደ ሚካኤል
30 days ago

#የጠፍ_ትውልድ_ልሳን
-
"ሀገራችንን - ኢ ት ዮ ጵ ያ ን
ዳሯን እሳት
መሃሏን ገነት ____ አድርግልን!"
-
ብለን የጸለይነው
ሽቅብ የረጨነው፣...
እንባችንን ቆጥሯል።
ስዕለታችን ሰምሯል።
-
ይኸው በዳር ዳሯ - እሳት እናያለን
ምስክር ይሆን ዘንድ - በገነት እንዳለን¡¡
___________
[ በርናባስ ከበደ ]

Like
Comment
Share
Load more posts
    Detail
  • Working at አዲስ አበባ
  • From Ethiopia
  • Lives in አዲስ አበባ

  • Male
  • 12-13-83
    More info
    My photos 
    0
    Following 
    687
  • EreXegenie
    Roej Ardon
    fasisoxeri
    Joseph Bre
    በሌላ በኩል
    Andi mobil
    Teklay Neg
    dakunlee
    tu Great T
    Followers 
    167
  • Lakenya Ha
    shanitbeav
    Roej Ardon
    desiehughe
    roberrtper
    Truuiesth
    hindoirnod
    Siu Wasko
    fasisoxeri
    Likes 
    52
  • ላጤ
    Xibaara Sh
    Ethiopian
    ጠቅላላ እውቀት
    Ethiopian
    Ethiopian
    Oromia Cle
    The Bible
    Bible
    Groups 
    29
  • Engineerin
    የፍቅር ቃል
    የሳቅ መንደር
    ተነቃቅተናል
    ፈገግታ ግሩፕ
    አብረን ኖረን አ
    ቃና ውስጤ ነው
    ስለኮሮና እናውራ
    Africa

© 2021 ExpressAfrica

Language
  • English
  • Amharic
  • Afaan oromoo

  •   FAQs 
  • See COVID-19 Update
  • More
    • Privacy
    • Community Standards
    • About
    • News & Blogs
    • Pay
    • Money policy
    • Africa
    • FAQs
    • COVID-19 (Coronavirus) Updates

Unfriend

Are you sure you want to unfriend?

Report this User

Important!

Are you sure that you want to remove this member from your family?

You have poked Kebede

New member was successfully added to your family list!

Crop your avatar

avatar


Language
  • English
  • Amharic
  • Afaan oromoo
  • Home
  • About
  • Privacy
  • Community Standards
  • Help
  • News & Blogs
  • More
    • Pay
    • Money policy
    • Africa
    • FAQs
    • COVID-19 (Coronavirus) Updates

© 2021 ExpressAfrica

Comment reported successfully.

Post was successfully added to your timeline!

You have reached your limit of friends!

File size error: The file exceeds allowed the limit (244 MB) and can not be uploaded.

Unable to upload a file: This file type is not supported.

We have detected some adult content on the image you uploaded, therefore we have declined your upload process.

Share post on a group

Share to a page

Share to user

Your post was submitted, we will review your content soon.

To upload images, videos, and audio files, you have to upgrade to premium member. Go Premium Service

Edit Offer

0%

Sell new product

Seller Contact
0%