አንድ አይጥ በእህል ከተሞላ ማሰሮ አናት ላይ ተቀመጠ። በዙሪያው ብዙ ምግብ በማግኘቱ በጣም ከመደሰቱ የተነሳ ምግብ ፍለጋ መሮጥ እንደማያስፈልገው ስለተሰማው አሁን ሕይወቱን በደስታ መምራት ቻለ።
እህሉን ለጥቂት ቀናት ከተመገበ በኋላ ወደ ማሰሮው ግርጌ ደረሰ። አሁን ወጥመድ ውስጥ ገብቶ መውጣት አልቻለም።
አሁን በሕይወት እንዲተርፍ እንስራው ውስጥ እህል የሚያስቀምጥ ሰው መጠበቅ ብቻ ነው ያለው አማራጭ። በተጨማሪም የመረጠውን እህል ማግኘት ስለማይችል ያገኘውን መመገብ ብቻ ነው ያለው አማራጭ።
💡ከዚህ መማር ያለብን
1) የአጭር ጊዜ ተድላ የረጅም ጊዜ ወጥመድ ሊያስከትል ይችላል።
2) ነገሮች በቀላሉ እየመጡ እና ምቾት እያገኘህ ከሆነ, ወጥመድ ውስጥ እየገባህ ነው።
3) ችሎታህን ካልተጠቀምክ ከችሎታህ በላይ ታጣለህ። ምርጫህንና ነፃነትህን ታጣለህ።
4) ነፃነት በቀላሉ ባይገኝም በፍጥነት ሊጠፋ ግን ይችላል።
How to believe in your own ideas? A young business owner is presented with countless opportunities to imagine and innovate, but as you study successful launches around the world, you find a common denominatorg. Follow to more https://bit.ly/3cU3Xpe
የትንሣኤ ሎተሪ ወጣ !
የትንሣኤ ሎተሪ ዛሬ ቅዳሜ ሚያዝያ 15/ 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል ፦
1ኛ. 5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0337949
2ኛ. 2,500,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር1202412
3ኛ. 1,250,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0674207
4ኛ. 600,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0765249
5ኛ. 300,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0554605
6ኛ 150,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር1127709
7ኛ.100,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1750931
8ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 3,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 24699
9ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 74363
10ኛ.180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 1684
11ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0538
12ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 3850
13ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 534
14ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 687
15ኛ 18,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር45 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 50 (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 1 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡
ምንጭ፦ የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር