#covid19
የኢትዮጵያና የአጎራባች ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ ፦
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 1,077፣ ሞት 2፣ ያገገሙ 599፤
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 384፣ ሞት 14፣ ያገገሙ 129፤
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 582፣ ሞት 28፣ ያገገሙ 20፤
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 130፣ ሞት 3፣ ያገገሙ 58፤
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 375፣ ሞት 28፣ ያገገሙ 32፤
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 19፤
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 34፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 0፤