ExpressAfrica
    • Advanced Search
    • People
    • African Wiki 
    • Market
    • Add Product
    • Jobs
    • COVID-19 Update 
  • Join
    • Login
    • Signup
Ethiopia Cover Image
User Image
Drag to reposition cover
Ethiopia Profile Picture
Ethiopia
  • My Wall
  • Groups
  • Following
  • Followers
  • Likes
  • Photos
  • Videos
Ethiopia profile picture
Ethiopia shared a post  
2 years ago

Real World profile picture
Real World
2 years ago

#በአንድ_ወቅት እንዲህ ሆነ!
ኔልሰን_ማንዴላ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ # የህግ_ትምህርት በሚማሩበት
ጊዜ ነጭ ፕሮፌሰር
አስተማሪ ነበራቸው። ስሙም ፒተር ይባላል።
•
አንድ ቀን ፕሮፌሰር ፒተር በአንድ ምግብ ቤት ምግባቸውን እየበሉ ሳለ
ማንዴላ
በአጋጣሚ ምግብ ይዘው ከአጠገባቸው ይቀመጣሉ። ዘረኛው ፒተርም
"አቶ ማንዴላ!
አሳማና 'ርግብ ለመብል አብረው አይቀመጡም!" ሲላቸው ብልሁ
ማንዴላም
"አይጨነቁ ፕሮፌሰር በርሬ እሄዳለሁ" ብሏቸው ሌላ ወንበር ላይ
ይቀመጣሉ።
•
በዚህ የተናደደው ፒተር በሌላ ቀን ቂሙን
ሊወጣበት ያስባል። አንድ ቀንም ፕሮፌሰሩ ክላስ ውስጥ እያስተማሩ
•
" ማንዴላ በመንገድ ላይ እየሄድክ ሁለት ቦርሳዎችን ብታገኝና በአንደኛው
ቦርሳ
'ገንዘብ' በሌላኛው ቦርሳ ደግሞ 'ጥበብ' ቢኖር የትኛውን ትወስዳለህ?"
ብሎ ማንዴላን
ሲጠይቀው
•
ማንዴላም"ገንዘቡን እወስደዋለሁ" …ብሎ መለሰለት። ፕሮፌሰሩም በድል
አድራጊነት
"አንተ ሞኝ ነህ እኔ አንተን ብሆን ኖሮ ጥበብ ያለበትን ቦርሳ እወስድ
ነበር" ሲለው
ማንዴላ ፈገግ እያለ "ልክ ነህ ማንም የሌለውን ነው የሚወስደው"
አለው።
በዚህ ሁሉ ነገር የተበሳጨው ፕሮፌሰር ፒተር የማንዴላ የፈተና ወረቀት
ላይ 'ደደብ'
ብሎ ይፅፋል። ሌሎች ተማሪዎች የታረመላቸውን የፈተና ወረቀት ሲያዩ
ማንዴላ ደደብ
የሚለውን ፅሁፍ ከወረቀቱ ላይ አየና ተገረመ ከዛም ወደ ፕሮፌሰሩ ሄዶ
•
"ይቅርታ ቲቸር ፊርማህን ብቻ ነው ያስቀመጥክልኝ ውጤቴን ረስተኸዋል"
ብሎት እርፍ
………

image
Like
Comment
Ethiopia profile picture
Ethiopia shared a post  
3 years ago

ከበደ ሚካኤል profile picture
ከበደ ሚካኤል
3 years ago

መምጫ
።።።።።።።
ትመጫለሽ ብዬ
ትመጣለህ ብለሽ
በዘንባባ ሰርተሽ
ያኖርሽው ቀለበት
እኔ ሳልደርስበት
አንቺም ሳታስሪልኝ
በሁለት ጎጥ ሆነን
መንገድ ስጠብቂኝ
መምጫሽን ስናፍቅ
እንዳትቀሪ ሰጋሁ
ዘንባባው እንዳይደርቅ ፈራሁ
አንቺ ስጠብቂኝ
መጠበቄን ትቼ ወዳንቺ እዳልመጣ
ክሩ ሳይበጠስ ፀሀይዋ ሳትወጣ
ከመንገድ እዳትውይ ጠባቂሽ ሳይመጣ
ተነስቼ ነበር
ነገር ግን በሀገሩ
አንኳር በሌለበት በገለባው አለም
መጠበቂያ እንጂ መራመጂያ የለም።

image
Like
Comment
Ethiopia profile picture
Ethiopia changed their profile picture
3 years ago

image
Like
Comment
Share
Load more posts
    Detail
  • From Ethiopia

  • Male
  • 12-19-89
    More info
    My photos 
    0
    Following 
    213
  • cialixpill
    jwerdjuriy
    Tanu Obero
    Emiliadavi
    ryanhandri
    oyxaarmer
    Josephy Wi
    Zaksteele
    Kosn dawer
    Followers 
    71
  • Jat App
    susanbaby1
    Performina
    Posnw eond
    ultracutke
    EmpireNutr
    Performina
    GreenRoads
    puritan gu
    Likes 
    91
  • African Co
    Jobs
    High schoo
    Brilliant
    East Afric
    The Nature
    የዳሌ አድናቂዎች
    Meet Your
    Single and
    Groups 
    19
  • ፈገግታ ግሩፕ
    We are Afr
    ተነቃቅተናል
    Africa
    ስለፍቅር እናውራ
    የፍቅር ቃል
    Positiveth
    Engineerin
    Selale Pos

© 2023 ExpressAfrica

Language
  • English
  • Amharic
  • Afaan oromoo

  •   FAQs 
  • See COVID-19 Update
  • More
    • Privacy Policy
    • Community Standards
    • About
    • African Wiki
    • Jobs
    • African Places
    • Monetization
    • FAQs
    • COVID-19 (Coronavirus) Updates

Unfriend

Are you sure you want to unfriend?

Report this User

Important!

Are you sure that you want to remove this member from your family?

You have poked Ethiopia

New member was successfully added to your family list!

Crop your avatar

avatar


Language
  • English
  • Amharic
  • Afaan oromoo
  • Home
  • About
  • Privacy Policy
  • Community Standards
  • Help
  • More
    • African Wiki
    • Jobs
    • African Places
    • Monetization
    • FAQs
    • COVID-19 (Coronavirus) Updates

© 2023 ExpressAfrica

Comment reported successfully.

Post was successfully added to your timeline!

You have reached your limit of friends!

File size error: The file exceeds allowed the limit (6 MB) and can not be uploaded.

Unable to upload a file: This file type is not supported.

We have detected some adult content on the image you uploaded, therefore we have declined your upload process.

Share post on a group

Share to a page

Share to user

Your post was submitted, we will review your content soon.

To upload images, videos, and audio files, you have to upgrade to premium member. Premium Service

Edit Offer

0%

Sell new product

Seller Contact
0%