ስልጤ ያስቀይስ 😊 የገዛሁትን ዳቦ ገብቼ ልበላ ስል ዉስጡ ከነ አልበሰለም 🙄 ተመልሼ ሊጥ እኮ ነዉ ብዬ አሳየዋለሁ ተረጋግቶ ተቀበለኝና ዞር ብሎ ጀለሱን "ቃሲም ባለክሬሙን ዳቦ በሶስት ብር ሸጠህ አክስረኸኝ ነበር" 😅🤣
#የባድወልድ 😍