የአርቲስት #ሀጫሉ ሁንዴሳ #ባለቤት ለአምቦ ቅድስት #ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ማሰርያ 100.000 ሺህ ብር ለገሰች።
~~~~
የቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ህንፃ አሰሪው ኮሚቴ ለሰራተኛ የሚከፍሉት ባጡበት ሁኔታ ላይ መሆኑን የተረዳችው የአርቲስት ሀጫሉ ባለቤት ፋንቱ ለህንፃው ማሰሪያ 100 ሺህ ብር በመለገስ ለችግራቸው ደርሳለች።
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህታችን።
ኪዳነምህረት ታበርታሽ።