👇👇 👇1654ኛ መደበኛ ሎተሪ ወጥቷል!!!👇👇 👇
=========================================
1654ኛው መደበኛ ሎተሪ ሐሙስ ታህሳስ 08/ 2013 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡
👉1ኛ. 1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 394846
👉2ኛ. 500,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 397763
👉3ኛ. 250,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 388535
👉4ኛ. 125,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 242521
👉5ኛ. 75,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 237011
👉6ኛ. 6 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የሚያስገኙት ዕጣ ቁጥሮች 009127፣ 162032፣ 419036 ፣321700፣ 232587 እና 206514
👉7ኛ. 6 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 2,000 የሚያስገኙት ዕጣ ቁጥሮች 203980፣ 291559፣ 123035፣ 179926፣ 250162 እና 253296
👉8ኛ. 60 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 8944
👉9ኛ. 60 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 5598
👉10ኛ. 60 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 250 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 9007
👉11ኛ. 600 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 177
👉12ኛ. 600 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 060
👉13ኛ. 600 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 80 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 585
👉14ኛ. 6000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 50 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 96
👉15ኛ. 60,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 20 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 7 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡
አስተዳደሩ በድጋሜ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ዜናውን ከዚህ በተጨማሪ በአስተዳደሩ የፌስቡክ ቻናል National Lottery Administration/Ethiopia/ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት የሎተሪ ማውጫው ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን🙏🙏
